Search Header Logo

ራስን ማስተዋወቅ ከአጭር ታሪክ ጋር *ምድብ ሁለት*

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

ራስን ማስተዋወቅ ከአጭር ታሪክ ጋር  *ምድብ ሁለት*
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

6 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የታሪኩ ዋና መልዕክት ምንድን ነው?

ሀ/ ለሰው ልጅ መልካምን ማሰብ

ለ/ ደግነት ሁልጊዜ መልካም መሆኑን

ሐ/ ጠላትን ይቅር ማለት እንደሚገባ

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሰብአዊነት ማለት ለሰው መልካምን ነገር ማሰብ ነው።

ሀ/ እውነት

ለ/ ሐሰት

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

"መተንበይ" ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ትንታኔ መስጠት

ለ/ የሚሆነውን ቀድሞ መናገር

ሐ/ ስላለፈ ነገር ማውራት

መ/ መልስ የለውም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

"ውርስ" ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ወራሽ

ለ/ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ ስጦታ

ሐ/ የቤተሰብ አባል

መ/ መልስ የለውም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

“አዛውንት” ለሚለው ቃል ተመሳሳዩ የትኛው ነው?

ሀ/ አረጋዊ

ለ/ ሽማግሌ

ሐ/ አሮጊት

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

"ታማኝነት" ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ/ ለራስና ለሌሎች መታመን

ለ/ በእምነት ማገልገል

ሐ/ መተማመን

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?