
የአማርኛ ማጠናከሪያ ከ ደ እስከ ገ ጥያቄዎች
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
1st - 2nd Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የ *ደካማ* ተቃራኒ የቱ ነው?
ሀ/ ፈጣን
ለ/ ቀርፋፋ
ሐ/ ጠንካራ
መ/ ሁሉም መልስ ነው
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የ *ጀግና* ተቃራኒ ቃል የትኛው ነው?
ሀ/ ደፋር
ለ/ ፈሪ
ሐ/ ቦቅቧቃ
መ/ ለ እና ሐ መልስ ናቸው።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የ *ጅል* ተቃራኒው ቃል የትኛው ነው?
ሀ/ ሞኝ
ለ/ ገራገር
ሐ/ ብልጥ
መ/ ጎበዝ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የ *ጎበዝ* ተቃራኒው ቃል የትኛው ነው?
ሀ/ ጠንካራ
ለ/ ሰነፍ
ሐ/ ታታሪ
መ/ ሀይለኛ
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የ *ሐዘን* ተቃራኒው ቃል የትኛው ነው?
ሀ/ ለቅሶ
ለ/ ደስታ
ሐ/ ትካዜ
መ/ ልደት
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሀ/ ካህን
ለ/ ቄስ
ሐ/ ጳጳስ
መ/ ዲያቆን
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሀ/ እረኛ
ለ/ ገበሬ
ሐ/ አርሶ አደር
መ/ ለ እና ሐ መልስ ናቸው።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?