Search Header Logo

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ምድብ ፩

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

2nd - 3rd Grade

Used 4+ times

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ምድብ ፩
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን የተሰቀለበት ቀን መቼ ነው?

ሐሙስ

እሑድ

ዓርብ

ቅዳሜ

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

30 sec • 1 pt

የዛሬው በዓል ምን ይባላል?

ትንሳኤ

ፋሲካ

ልደት

አዲስ ዓመት

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

30 sec • 1 pt

በጌታችን መቃብር አጠገብ እነማን ነበሩ?

የመቃብር ጠባቂ ወታደሮች

ሁለት መላእክት

ማንም አልነበረም

ሐዋርያት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን የሐዋርያትን እግር ያጠበው ምንን ለማስተማር ነው?

ትህትናን መታዘዝን

ማገልገልን

ራስን ዝቅ ማድረን

ሁሉንም ለማስተማር

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

30 sec • 1 pt

በጌታችን ስቅለት እስከ መጨረሻ የተገኙት እመቤታችንን እና ቅዱስ ዮሐንስ ጌታ ምን አላችው?

ለዮሐንስ ' እነኋት እናትህ '

ለእመቤታችን ' እነሆ ልጅሽ '

ለዮሐንስ ' እነኋት እህትህ '

ለእመቤታችን ' እነሆ ወንድምሽ '

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?