Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ጾመ ፍልሰታ) ምድብ2

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 10th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ጾመ ፍልሰታ) ምድብ2
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ፍልሰታ ማለተ ምን ማለት ነው?

ሀ) መመላለስ

ለ) ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መዘዋወር

ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው

መ) እነበሩበት ቦታ መሆን

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አባት እና እናት ስማቸው ማን ይባላሉ?

ሀ) አብርሃም እና ሣራ።

ለ) ያዕቆብ እና ርብቃ።

ሐ) ኢያቄም እና ሐና።

መ) ኤልሳቤጥ እና ዘካሪያስ።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቤተ መቅደስ ስንት ዓመት ኖረች?

ሀ) 3 ዓመት

ለ) 6 ዓመት

ሐ) 12 ዓመት

መ) 9 ዓመት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በክብር ያረፈችው መቼ ነው?

ሀ) ጥር 27

ለ) ታህሳስ 28

ሐ) ጥር 21

መ) ነሐሴ 15

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ዓለም ስንት ዘመን ኖረች?

ሀ) 75

ለ) 64

ሐ) 70

መ) 85

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የቀብር ሥርዓት በተፈፀመ ጊዜ ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ ያልንበረወ ሐዋርያ ማን ነው?

ሀ) ቅዱስ ጳውሎስ

ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ

ሐ) ቅዱስ ቶማስ

መ) ቅዱስ ያዕቆብ

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሐዋርያት የፍልሰታን ጾም ለምን ጾሙ? (ሁለት መልስ አለው)

ሀ) ወደ ሌላ ቦታ ለመሄድ አስበው።

ለ) መካነ እረፍቷን በጌቴ ሰማኒ ለመፈጸም።

ሐ) የእመቤታችንን ዕርገት ለማየት።

መ) መጾም ስለፈለጉ ብቻ።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Classlink

Continue with Classlink

Clever

Continue with Clever

or continue with

Microsoft

Microsoft

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?