
አጫጭር ታሪኮች ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
1st - 2nd Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰማዕቱ አባታችን አቡነ ጴጥሮስ 1885 ዓ.ም. ተወለዱ?
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰማዕቱ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የተወለዱበት ከተማ ፍቼ ይባላል?
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰማዕቱ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ትምህርትን እንዲማሩ ቤተሰቦቻቸው የወሰዷቸው ገዳም **ደብረ ሊባኖስ** ገዳም ይባላል።
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጣልያን ጦር ለሁለተኛ ጊዜ ኢትዮጵያን የወረረው በ 1927 ዓ. ም. ነበር።
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰማዕቱ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ያስገደለው የጣሊያኑ ጄነራል ግራዚያኒ ይባላል።
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?