ሥርዓተ   ቤተ ክርስቲያን  (መሳለም) ምድብ 1

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (መሳለም) ምድብ 1

1st - 4th Grade

5 Qs

quiz-placeholder

Similar activities

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( ብሥራተ ገብርኤል ) - ምድብ ፪/2

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( ብሥራተ ገብርኤል ) - ምድብ ፪/2

4th - 5th Grade

10 Qs

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት  ተአምራት ምድብ ፩(1)

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ተአምራት ምድብ ፩(1)

KG - 4th Grade

10 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ቤተ ክርስቲያን መግባት) ምድብ ፪(2)

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ቤተ ክርስቲያን መግባት) ምድብ ፪(2)

KG - 5th Grade

8 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ቤተ ክርስቲያን መሄድ እና ማማተብ ምድብ 1

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ቤተ ክርስቲያን መሄድ እና ማማተብ ምድብ 1

KG - 5th Grade

7 Qs

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፈተና ምድብ አንድ

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፈተና ምድብ አንድ

1st - 5th Grade

5 Qs

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ

3rd Grade

10 Qs

ሃይማኖት (ምድብ ፩)

ሃይማኖት (ምድብ ፩)

KG - 5th Grade

7 Qs

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደራጋቸው ተአምራት ምድብ አንድ

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደራጋቸው ተአምራት ምድብ አንድ

3rd - 4th Grade

5 Qs

ሥርዓተ   ቤተ ክርስቲያን  (መሳለም) ምድብ 1

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (መሳለም) ምድብ 1

Assessment

Quiz

Religious Studies

1st - 4th Grade

Easy

Created by

Debre Genet Kidist Selassie

Used 1+ times

FREE Resource

AI

Enhance your content in a minute

Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

በሥዕሉ ላይ የምንመለከተው ምንድን ነው ?

ቅዱስ መጽሕፍት ስትሳለም።

ቅዱስ መስቀሉን ስትሳለም።

ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ስትሳለም።

ምንም እያደረገች አይደለም።

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መሳለም ማለት ምን ማለት ነው?

ሠላምታ መስጠት።

ፍቅርን መግለጽ።

ክብርን መስጠት።

አለመታዘዝ።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ክቡር መስቀሉን መሳለም ያስፈልጋል?

እውነት

ውሸት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቅዱሳን መካናት መሳለም ጥቅሙ ምንድን ነው?

መሳለም ጥቅም የለውም።

ቅዱሳን መካናትን በመሳለማችን በረከት እናገኛለን።

በመሳለማችን የምናገኝው ምንም በረከት የለም።

መልስ የለውም።

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቅዱሳን ሥዕላት መሳለም በረከትን ያሰጣል

ውሸት

እውነት