
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክለሣ ጥያቄ ምድብ ሁለት

Quiz
•
Religious Studies
•
5th - 10th Grade
•
Easy
Debre Genet Kidist Selassie
Used 1+ times
FREE Resource
13 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
የዓለም ሕዝብ ጣዖትን በሚያመልክበት ዘመን እግዚአብሔርን ብቻ ያመልኩ የነበሩት ሀገሮች እነማን ናቸው? ሩ፡፡
ሀ) ግብጽ እና ጣሊያን
ለ) ግሪክ እና ሮማኒያ
ሐ) ኢትዮጵያ እና ቱርክ
መ) ኢትዮጵያ እና እስራኤል
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ከሰባው ሊቃናት መካከል ብሉይ ኪዳንን ከእብራይስጥ ወደ ጽርዕ /ግሪክ) የተረጎመ አባት ማን ይባላል?
ሀ) አረጋዊው ስምዖን
ለ) ቅዱስ ዳዊት
ለ) ንጉሥ ሶሎሞን
መ) ቅዱስ ያሬድ
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ጌታ ከሙታን በተነሣ በኅምሳኛው ቀን(የጰንጠቆስጤ፣ የጰራቅሊጦስ ዕለት) የመንፈስ ቅዱስ መውረድ __________ ተመሠረተ፡፡
ለ) የክርስቲያኖች አንድነት
ለ) ቤተ ክርስቲያን
ሐ) ምንም አልተደረገም
መ) መልስ የለም
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
በአይሁዳውያን እና በሳምራውያን መካከል የነበረውን ጠብ ማን አስወገደው?
ሀ) ነቢዩ ኢሳያስ
ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ
ሐ) ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
መ) መልስ የለም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
መቶ ሃያ ቤተሰቦች ማንን ይወክላሉ
ሀ) የክርስቲያኖች አንድነትን
ለ) ቤተ ክርስቲያንን
ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
መ) ማንንም አይወክሉም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ከተቀበሉ በኋላ ምን አደረጉ
ሀ) አስተማሩ
ለ) በልዩ ልዩ ቋናቋ የእግዚአብሔርን ክብር ይናገሩ ጀመር
ሐ) አጠመቁ
መ) ሁሉም ምልስ ናቸው
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • Ungraded
ለክርስትና መስፋፋት ምክንያት ከሆኑት ወስጥ
ሀ) የቅዱሳን ሐዋርያት እየዞሩ በሀገሩ ሁሉ ማስተማር
ለ) የተአምራት መኖር
ሐ) የሰማዕታት ሞት
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
Create a free account and access millions of resources
Similar Resources on Wayground
Popular Resources on Wayground
10 questions
Lab Safety Procedures and Guidelines

Interactive video
•
6th - 10th Grade
10 questions
Nouns, nouns, nouns

Quiz
•
3rd Grade
10 questions
Appointment Passes Review

Quiz
•
6th - 8th Grade
25 questions
Multiplication Facts

Quiz
•
5th Grade
11 questions
All about me

Quiz
•
Professional Development
22 questions
Adding Integers

Quiz
•
6th Grade
15 questions
Subtracting Integers

Quiz
•
7th Grade
20 questions
Grammar Review

Quiz
•
6th - 9th Grade