Search Header Logo

የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

Authored by Alem A

Religious Studies

KG - 12th Grade

Used 3+ times

የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዓለም ሁሉ ይቆጠር ዘንድ ያዘዘው ማን ነው?

አውግስጦስ ቄሣር

ሄሮድስ

መልስ የለም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እረኞችቹም ምን አደረጉ?

እርስ በእርሳቸው እግዚአብሔር የገለጠልንን ይህንን እንወቅ ብለው ፈጥነው ሄዱ

ወደ ቤታቸው ሄዱ

ወደ ሄሮድስ ሄዱ

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን በቤተልሔም ሲወለድ _______________ የሚባሉ ከሩቅ ሀገር ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።

የጥበብ ሰዎች

ሰብአ ሰገል

ሁሉም መልስ ነው

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

"እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙም አማኑኤል ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ" የሚለውን ትንቢት የተናገረው በተማርነው መሰረት ማነው?

ኢያሱ

ኢሳይያስ

ሙሴ

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሄሮድስ የሰብአ ሰገል ለጌታ ሊሰግዱ መምጣታቸውን በሰማ ጊዜ

ደስ አለው ሊሰግደለት ፈለግ።

ደነገጠ ሊገድለውም ፈለግ።

ሁሉም

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በየት ተወለደ ?

በደብረ ዘይት

ቤተልሔም

መልስ የለም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን በተወለደ ጊዜ ያመሰገኑት ወርቅ እጣን ከርቤ የመጡለት እነማን ናቸው ?

ሰብአ ሰገል (የጥበብ ሰዎች)

እረኞች

የቢተልሔም ሰዎች

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Classlink

Continue with Classlink

Clever

Continue with Clever

or continue with

Microsoft

Microsoft

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?