Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - ገብር ኄር ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - ገብር ኄር ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ገብር ኄር የዐቢይ ጾም ስንተኛ ሳምንት ነው?

ሀ) አምስተኛ

ለ) ሦስተኛ

ሐ) ስድስተኛ

መ) መልስ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ገብር ኄር ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ታማኝ አገልጋይ

ለ) ቸር አገልጋይ

ሐ) ትኁት አገልጋይ

መ) ሁሉም መልስ አይደለም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሦስቱ አገልጋዮች ተግቶ ሥራ የሠራው ማነው?

ሀ) አምስት የተሰጠው እና አንድ የተሰጠው

ለ) ሁለት የተሰጠው እና አምስት የተሰጠው

ሐ) አንድ የተሰጠው ብቻ

መ) ሁለት የተሰጠው እና አምስት የተሰጠው

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታ ምን በመባል ይታወቃል?

ሀ) ስጦታ

ለ) ጸጋ

ሐ) መክሊት

መ) ሐ ብቻ መልስ ነው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከገብር ኄር ታሪክ ምን እንማራለን

ሀ) በርትቶ አለምሥራት

ለ) ጠንክሮ መሥራት

ሐ) በተሰጠን መክሊት ማትረፍ

መ) መልስ አልተሰጠም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?