
ትምህርተ ሃይማኖት - የጌታችን ዕርገት ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
2nd - 4th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ ከአራቱ የጌታ ዋና በዓላቶችም መካከል አንዱ ነው፡፡
ሀ) ልደት
ለ) ጥምቀት
ሐ) ትንሣኤ
መ) ዕርገት
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ዕርገት ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) ወደ ላይ መውጣት
ለ) ከምድር ከፍ ከፍ ማለት
ሐ) እስከ ሰማየ ሰማያት መምጠቅ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታ ወረደ ተወለደ ሲባል ምን ማለት ነው?
ሀ) ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ሆነ ማለት ነው
ለ) ሰው አምላክ፣ አምላክ ሰው ሆነ ማለት ነው
ሐ) አምላክ ሰው ሆኖ የትህትና ሥራ ፈጸመ ማለት ነው
መ) መልሱ የለም
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን ያረገው በቢታኒያ በየትኛው አቅጣጫ ነው?
ሀ) በምሥራቅ
ለ) በምዕራብ
ሐ) በሰሜን
መ) በደቡብ
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን ከሞት ከተነሣ በኋላ በስንተኛው ቀን ዐረገ?
ሀ) በሦስተኛው
ለ) በሃምሣኛው
ሐ) በዐሥረኛው
መ) መልስ አልተሰጠም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?